አርኪኦሎጂስቶች በግብፅ የፈርዖን ኡስርካፍ ልጅ ፈርዖን ጆሴር ሀውልት የተቀመጠበትን መቃብር ማግኘታቸውን አሳወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአርኪኦሎጂስቶች በግብፅ የፈርዖን ኡስርካፍ ልጅ ፈርዖን ጆሴር ሀውልት የተቀመጠበትን መቃብር ማግኘታቸውን አሳወቁ
አርኪኦሎጂስቶች በግብፅ የፈርዖን ኡስርካፍ ልጅ ፈርዖን ጆሴር ሀውልት የተቀመጠበትን መቃብር ማግኘታቸውን አሳወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2025
ሰብስክራይብ

አርኪኦሎጂስቶች በግብፅ የፈርዖን ኡስርካፍ ልጅ ፈርዖን ጆሴር ሀውልት የተቀመጠበትን መቃብር ማግኘታቸውን አሳወቁ

"ዋሰር-ኢፍ-ሪ የግብፅ አምስተኛው ሥርወ መንግሥት መስራች የንጉሥ ኡሰርካፍ ልጅ ነው። መቃብሩ የጥንቱ የግዛት ዘመን ከሚያስታውሱ  በርካታ ጉልህ ቅርሶች ጋር አብሮ መገኘቱን" የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቋል።  ቅርሱ የተገኘው ከካይሮ በስተደቡብ በሚገኘው ሣቃራ አካባቢ በተደረገ ቁፋሮ ነው።

ሌላ ምን ተገኘ?

ግዙፍ ሮዝ ግራናይት የውሸት በር

4.5 ሜትር ቁመት፣ 1.15 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን ይህ በር ከጥንቷ ግብፅ የተገኘ ትልቁ የውሸት በር ነው።

የፈርዖን ጆሴር ፣  የንግስቲቱ እና የአሥር ሴት ልጆቻቸው ሀውልቶች

እነዚህ ሀውልቶች መጀመሪያ ላይ የተቀመጡት በጆሴር ስቴፕ ፒራሚድ አቅራቢያ በሚገኝ ክፍል ውስጥ ነበር።

በኋላም ወደ ዋሰር-ኢፍ-ሪ መቃብር ተዛውረው ተገኙ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0