የሩሲያ ጦር ከትንሳኤ የተኩስ አቁም በፊት በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የኖቮሚካይሎቭካ መንደርን ነፃ አውጥቷል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር ከትንሳኤ የተኩስ አቁም በፊት በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የኖቮሚካይሎቭካ መንደርን ነፃ አውጥቷል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር ከትንሳኤ የተኩስ አቁም በፊት በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የኖቮሚካይሎቭካ መንደርን ነፃ አውጥቷል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር ከትንሳኤ የተኩስ አቁም በፊት በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የኖቮሚካይሎቭካ መንደርን ነፃ አውጥቷል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን የሚገኙ ወታደሮች በሞስኮ ሰአት አቆጣጠር ከትላንት ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ የተኩስ አቁም ትእዛዙን በጥብቅ በመከተል ቀደም ሲል በተያዙት መስመሮች እና ይዞታዎች ላይ እንደቆዩም አክሏል።

የዩክሬን ወታደሮች ትላንትና ሌሊት በዶንዬትስክ ውስጥ በሚገኙት የሱካሃያ ፣ ባልካ እና በቦጋቲር መንደሮች ውስጥ የሚገኘውን የሩሲያ ይዞታ ለማጥቃት የሞከሩ ሲሆን በመልሶ ማጥቃት ጥቃታቸው ከሽፏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0