የሩሲያ የትንሳኤ የተኩስ አቁም ጥሪ የዩክሬን እና የአውሮፓ ህብረትን የጦረኝነት ሰንሰለት የሚያጋልጥ ነው ሲሉ የፈረንሳይ የቀድሞ ወታደር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የትንሳኤ የተኩስ አቁም ጥሪ የዩክሬን እና የአውሮፓ ህብረትን የጦረኝነት ሰንሰለት የሚያጋልጥ ነው ሲሉ የፈረንሳይ የቀድሞ ወታደር ተናገሩ
የሩሲያ የትንሳኤ የተኩስ አቁም ጥሪ የዩክሬን እና የአውሮፓ ህብረትን የጦረኝነት ሰንሰለት የሚያጋልጥ ነው ሲሉ የፈረንሳይ የቀድሞ ወታደር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የትንሳኤ የተኩስ አቁም ጥሪ የዩክሬን እና የአውሮፓ ህብረትን የጦረኝነት ሰንሰለት የሚያጋልጥ ነው ሲሉ የፈረንሳይ የቀድሞ ወታደር ተናገሩ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያወጁት የተኩስ አቁም ስምምነት "ከሩሲያ ለኪየቭ እና ዋሽንግተን የተላለፈ የመልካም ምኞት ምልክት ነው" ሲሉ ጡረተኛው የፈረንሳይ ጦር ኮሎኔል አላይን ኮርቬዝ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

"ኪየቭ ሰላም ባለመፈለግ እና ወታደራዊ ሽንፈቷን ላለመቀበል በሞኝ እና ጠማማ አውሮፓውያን ድጋፍ ምክንያት ስምምነቱን እንደተማትቀበል እገምታለሁ" ሲሉ ፈረንሳዊው የቀድሞ ወታደር ተናግረዋል።

ሩሲያ በዶንባስ፣ በኬርሰን እና በዛፖሮዛዬ ያሉትን አዳዲስ ግዛቶች ዓለም አቀፍ እውቅና መስጠትን ጨምሮ በቀጠናው ዘላቂ ሰላም እና ደህንነትን ለማስፈን ያላትን አላማ ደጋግማ ገልጻለች ሲሉ ኮርቬዝ አስምረውበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0