የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

"ታላቁ የትንሳኤ በዓል ፍቅርንና ተስፋን፣ በጎነትንና ፍትሕን የሚያሳይ እምነትን ያመጣል፣ እንዲሁም ዘላቂ መንፈሳዊና ሥነ-ምግባራዊ እሴቶችን በማክበር አንድ ያደርጋል። በእነዚህ የበዓል ቀናት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ሌሎች የክርስትና ሃይማኖቶች በታሪክ ውስጥ እንደነበረው ሁሉ ዛሬም ማህበራዊ ስምምነትን እና የጋራ መግባባትን በማጠናከር ፣ ወጣት ትውልዶችን በማስተማር እና የቤተሰብ እሴቶችን በማስከበር ረገድ አስፈላጊ እና አበረታች ሚና እንደሚጫወቱ በጥልቅ አድናቆት ለማስረዳት  እፈልጋለሁ ።"

ቭላድሚር ፑቲን እና የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌይ ሶቢያንን በክርስቶስ አዳኝ ካቴድራል የክርስቶን የትንሳኤ በዓል ሥነ-ስረዓት ተካፍለዋል። መንፈሳዊ አገልግሎቱን የሞስኮ እና የመላው ሩሲያ ፓትሪያርክ ኪሪል መርተውታል በማለት በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በማህበራዊ የትሥሥር ገፁ አስነብቧል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖችን እና በዛሬው እለት የትንሳኤ በዓልን ለሚያከብሩ የሩሲያ ዜጎች በሙሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0