የሰው ልጅ ወይስ ሮቦት፦ በሰው ልጆች እና በሮቦቶች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደውን የጋራ የበርሊን ግማሽ ማራቶን ማን አሸንፎ ይሆን?

ሰብስክራይብ

የሰው ልጅ ወይስ ሮቦት፦ በሰው ልጆች እና በሮቦቶች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደውን የጋራ የበርሊን ግማሽ ማራቶን ማን አሸንፎ ይሆን?

ሳይንሳዊ ልብወለድ እውን የሆነበት ታሪካዊ ሩጫ 20 ሰው መሳይ ሮቦቶች ከታላላቅ ሯጮች ጎን ለጎን መሮጣቸውን የስፑትኒክ ዘጋቢ ዘግቧል።

የሮቦት ሻምፒዮን፦ ቲያንጎንግ አልትራ የ21.1 ኪሎ ሜትር ርቀቱን በ2፡40፡42 በሆነ ሰዓት ተከታዩን በአንድ ሰዓት በልጦ አጠናቋል።

የሰው ሻምፒዮኖች፦ የኢትዮጵያ ኮከቦች በወንዶች በ1፡02፡36 እና በሴቶች በ1፡11፡07  ሰዓት በመጨረስ አሸናፊ ሆነዋል።

ብይኑ፦ በሩጫ ሰዎች አሁንም የበላይ ናቸው!

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0