ኢትዮጵያ እና ቬትናም በሩዝ ምርት ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
19:53 19.04.2025 (የተሻሻለ: 20:14 19.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ እና ቬትናም በሩዝ ምርት ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በቬይትናም ያደረገውን ጎብኝት አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን ገለጻ ያደረጉት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ፤ በስንዴ የተሠራውን ሥራ በሩዝ ላይ መድገም የሚያስችል የተሞክሮ ልውውጥ መደረጉን ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ እና ቬትናም በሩዝ ምርት እና የእሴት ሰንሰለት ላይ በጋራ ሰፋፊ ሥራዎችን ለመሥራት እንደተስማሙ አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አመታት 1.6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ ሩዝ ማምረት መጀመሯንም አንስተዋል።
@sputnik_ethiopia