ኢራን እና ዩናይትድ ስቴትስ በሮም ባካሄዱት የኒውክሌር ውይይት ወደፊት በሚከተሏቸው መርሆዎች እና ግቦች ላይ ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን እና ዩናይትድ ስቴትስ በሮም ባካሄዱት የኒውክሌር ውይይት ወደፊት በሚከተሏቸው መርሆዎች እና ግቦች ላይ ተስማሙ
ኢራን እና ዩናይትድ ስቴትስ በሮም ባካሄዱት የኒውክሌር ውይይት ወደፊት በሚከተሏቸው መርሆዎች እና ግቦች ላይ ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን እና ዩናይትድ ስቴትስ በሮም ባካሄዱት የኒውክሌር ውይይት ወደፊት በሚከተሏቸው መርሆዎች እና ግቦች ላይ ተስማሙ

የቴክኒክ ቡድኖች ውይይት ኦማን ውስጥ እንደሚካሄድ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ተናግረዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቀጣዩ ዙር ድርድር ሚያዚያ 18 እንደሚካሄድ ጨምረው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0