በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.04.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

"ፋሲካ በዓለም ዙሪያ ላሉ ክርስቲያኖች ትልቁ በዓል ነው። ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የተባረከ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን" ሲሉ አምባሳደር ኢቭጊኒ ቴሬክሂን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

አምባሳደሩ አክለውም ትንሣኤን የተስፋ እና ብሩህ መጪ ግዜን የሚያመለክት በዓል እንደሆነ በመግለፅ፤ "የሁሉም ኢትዮጵያውያን ህልሞችና ምኞቶች" እውን እንዲሆኑ ተመኝተዋል።

አምባሳደር ቴረክሂን በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነት፣ የጋራ ትብብር እና መተማመንን በማንሳት፤ የጋራ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታይነታቸው ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክረው ተናግረዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0