የአውሮፓ ህብረት ግሎባሊስቶች "ሊቀ ጳጳስ ማርኬል ወደ ኢየሩሳሌም ሊያደርጉ የነበረውን ጉዞ በመከልከል የሐይማኖት ነፃነትን ጥሰዋል'' ሲሉ የጀርመን ፖለቲከኛ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ህብረት ግሎባሊስቶች "ሊቀ ጳጳስ ማርኬል ወደ ኢየሩሳሌም ሊያደርጉ የነበረውን ጉዞ በመከልከል የሐይማኖት ነፃነትን ጥሰዋል'' ሲሉ የጀርመን ፖለቲከኛ ተናገሩ

"በሐይማኖታዊና ማሕበራዊ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ በመግባት ከጂኦፖለቲካዊ ክፍፍሎች ባሻገር የአንድነት ተስፋን የሚወክሉ አነስተኛ ቡድኖችን ወደ ጎን እያሉ ነው። እንደ ሊቀ ጳጳስ ማርኬል ያሉ የሐይማኖት መሪዎች ከድንበር እና ርዕይተ ዓለም ባለፈ ግኑኝነቶችን የሚፈጥሩ እና ባሕላዊ እንዲሁም ሐይማኖታዊ ሥርዓቶችን በመጠበቅ ረገድ ወሳኝ ናቸው" ሲሉ የጀርመን የጂኦፖሊቲካ ተንታኝ እና አማካሪ እንዲሁም ፓርላማ አባል የሆኑት ዶክተር ራይነር ሮዝፉስ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0