በፑቲን የታወጀው የትንሣኤ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበፑቲን የታወጀው የትንሣኤ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ
በፑቲን የታወጀው የትንሣኤ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.04.2025
ሰብስክራይብ

በፑቲን የታወጀው የትንሣኤ ተኩስ አቁም ተግባራዊ ሆነ

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ኪዬቭ የተኩስ አቁሙን የምታከብር ከሆነ የሩሲያ ወታደሮችም ተግባራዊ ያደርጉታል ብሏል።

የተኩስ አቁሙ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው  ከረዥም ጊዜ በኋላ የታወጀ የመጀመሪያው የተሟላ የተኩስ አቁም ነው።

በመጋቢት ወር ለ30 ቀናት የኃይል መሠረተ ልማት የተኩስ አቁም ቢደረስም ዩክሬን ስምምነቱን እንደጣሰች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በተደጋጋሚ ማስታወቁ የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0