የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚያስገነባው አየር ማረፊያ ምክንያት ለሚነሱ 2 ሺህ 500 አባወራዎች በሕዳር ወር ቤት ገንብቶ እንደሚያስረክብ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚያስገነባው አየር ማረፊያ ምክንያት ለሚነሱ 2 ሺህ 500 አባወራዎች በሕዳር ወር ቤት ገንብቶ እንደሚያስረክብ አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚያስገነባው አየር ማረፊያ ምክንያት ለሚነሱ 2 ሺህ 500 አባወራዎች በሕዳር ወር ቤት ገንብቶ እንደሚያስረክብ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚያስገነባው አየር ማረፊያ ምክንያት ለሚነሱ 2 ሺህ 500 አባወራዎች በሕዳር ወር ቤት ገንብቶ እንደሚያስረክብ አስታወቀ

በአካባቢው የግብርና ምርቶች ማቀነባበርያ እና የንግድ ተቋማትን ጨምሮ አዳዲስ አገልግሎት መስጫዎች እንደሚገነቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።

በቢሾፍቱ አቅራቢያ ይገነባል የተባለው ግዙፍ አውሮፕላን ማረፍያ 3 ሺህ 500 ሔክታር መሬት ላይ ያርፋል ተብሏል።

ከአራት ዓመታት በኋላ የሚጠናቀቀው አየር ማረፊያ በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን በማስተናገድ በአፍሪካ ቀዳሚ እንደሚሆን ይጠበቃል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0