ደ ጎል፤ መጪውን ጊዜ ለመገንባት ለታሪክ መዋደቅ፦ ክፍል 2

ሰብስክራይብ

ደ ጎል፤ መጪውን ጊዜ ለመገንባት ለታሪክ መዋደቅ፦ ክፍል 2

ከስፑትኒክ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የቻርለስ ደ ጎል የልጅ ልጅ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የሩሲያን ሚና ማሳነስ ለነጻነት የሞቱትን እንደመክዳት ይቆጠራል ብለዋል። ታሪክን ሰርዞ እንደገና መጻፍ ማለት የእነሱን ትውስታ መካድ ነው፡፡

"በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በህይወትም ሆነ በውድመት ደረጃ ከባዱን ዋጋ የከፈለችው ሩሲያ መሆኗ ተደጋግሞ ሊነገር የሚገባው ሃቅ ነው፡፡ እናንተ [ሩሲያውያን] ከ20 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎችን ህይወት ገብራችኋል፡፡ ስለዚህ ይህንን ዋጋ ማሳነስ ዉሸት ብቻ አይደለም፤ ክህደትም ነው፡፡"

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0