ሞልዶቫ በአውሮፓ ሕብረትና በኔቶ ተጽዕኖ 'ሙሉ በሙሉ ተከፋፍላለች' ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞልዶቫ በአውሮፓ ሕብረትና በኔቶ ተጽዕኖ 'ሙሉ በሙሉ ተከፋፍላለች' ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ
ሞልዶቫ በአውሮፓ ሕብረትና በኔቶ ተጽዕኖ 'ሙሉ በሙሉ ተከፋፍላለች' ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.04.2025
ሰብስክራይብ

ሞልዶቫ በአውሮፓ ሕብረትና በኔቶ ተጽዕኖ 'ሙሉ በሙሉ ተከፋፍላለች' ሲሉ ምሁሩ ተናገሩ

አርጀንቲናዊው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ታዲኦ ካስቴግሊዮኔ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ሞልዶቫ የኦርቶዶክስ ቄስ ለፋሲካ ወደ እየሩሳሌም እንዳይጓዙ ለመከልከል ያደረገችውን ሙከራ በተመለከተ አስተያየት ሰጥተዋል።

"ሊቀ ጳጳስ ማርሴል ወደ ኢየሩሳሌም በመጓዝ በብዙ አማኞች ቅዱስ ተደርጎ በሚቆጠረው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳይገኙ መከልከሉ የሕዝቡ ሐይማኖት ላይ የተደረገ ቀጥተኛ ጥቃት ነው። ይህ በወግ፣ በማንነት ወይም በባህል መሠረቶች ላይ የተከፈተ ሰፊ ዘመቻ ነው" ብለዋል።

ምሁሩ ባሕልን የመሠረዝ፣ ታሪካን እንደገና መፃፍ እና እንደ ድል ቀን ያሉ በዓላትን መተችትን የሚያካትት በሞልዶቫ "የዩክሬናዊነት ማንነት የመፍጠር ሂደት እየተካሄደ ነው" ብለዋል።

"እነዚህ ሁሉ ሙከራዎች ብሔራዊ ማንነትን ለመለወጥ ያለሙ ናቸው" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0