"የኦርቶዶክስ ቤተ- ክርስቲያን በሞልዶቫ ባለሥልጣናት ግፍ እየተፈጸመባት ነው"

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የኦርቶዶክስ ቤተ- ክርስቲያን በሞልዶቫ ባለሥልጣናት ግፍ እየተፈጸመባት ነው"
የኦርቶዶክስ ቤተ- ክርስቲያን በሞልዶቫ ባለሥልጣናት ግፍ እየተፈጸመባት ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

"የኦርቶዶክስ ቤተ- ክርስቲያን በሞልዶቫ ባለሥልጣናት ግፍ  እየተፈጸመባት ነው"

የስፑትኒክ እናት ኩባንያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን የሞልዶቫ ጳጳስ በቅዱስ ጧፍ የማብራት ስርዓት ላይ ለመታደም ወደ እስራኤል ከመጓዝ መታገዳቸውን አውግዘዋል።

"የሞልዶቫ ባለሥልጣናት የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን ወደ ማስፈራራት ዞረዋል። ለቅዱስ ጧፍ ማብራት ስርዓት ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ የነበረባቸውን ሊቀ ጳጳስ ማርኬል ያለ ምንም ምክንያት አግደዋል። ፓስፖርታቸውን በመያዝ እና በፍተሻ አውሮፕላናቸው ጥሏቸው እንዲሄድ ሆኗል” ሲሉ ዋና አዘጋጇ በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0