ተራ አምባገኖች በዩክሬንና ሞልዶቫ የራሳቸውን ቤተ-ክርስቲያን ለመመሥረት እየሞከሩ ነው ሲሉ አንድ ተመራማሪ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱተራ አምባገኖች በዩክሬንና ሞልዶቫ የራሳቸውን ቤተ-ክርስቲያን ለመመሥረት እየሞከሩ ነው ሲሉ አንድ ተመራማሪ ተናገሩ
ተራ አምባገኖች በዩክሬንና ሞልዶቫ የራሳቸውን ቤተ-ክርስቲያን ለመመሥረት እየሞከሩ ነው ሲሉ አንድ ተመራማሪ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

ተራ አምባገኖች በዩክሬንና ሞልዶቫ የራሳቸውን ቤተ-ክርስቲያን ለመመሥረት እየሞከሩ ነው ሲሉ አንድ ተመራማሪ ተናገሩ

የሞልዶቫ ባለሥልጣናት በተለይም በሊቀ ጳጳስ ማርኬል ዙሪያ በቺሲናው አውሮፕላን ማረፊያ በተፈጠረው ክስተት የኦርቶዶክስን የቅዱስ ሳምንት በማስተጓጎል ድርጊታቸው የሠሩትን በደንብ ያውቃሉ ሲሉ በሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የሐይማኖትና ማኅበረሰብ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት ሮማን ሉንኪን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ይህ ፀረ-ቤተ ክርስቲያን አቋም በሞልዶቫ፣ በዩክሬን እና በባልቲክ ሀገራት ዘንድ የተለመደ ነው። እነዚህ ተራ አምባገነኖች የብሔርተኝነት ፍላጎታቸውን እና የአውሮፓ ውህደት ምኞታቸውን ወይም የአውሮፓ እሴቶችን ለማገልገል የራሳቸውን ቤተ-ክርስቲያን ለማቋቋም እየሞከሩ ነው። ቤተ-ክርስቲያኒቱ ታዛዥ እንድትሆን እና ከቀድሞ ወጎች በተቻለ መጠን እንድትርቅ ይፈልጋሉ" ሲሉ አብራርተዋል።



ባለሙያው የጫና ዘመቻው በሞልዶቫ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደደረሰና ይህም ቤተ-ክርስቲያኒቱ እንድትፈርስ እና ንብረቶቿ እንዲወረሱ ሊያደርግ ይችላል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0