በኢየሩሳሌም የምትገኘው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በሞልዶቫ የኦርቶዶክስ ጳጳስ ላይ የተፈፀመው እገዳ 'የጠላትነት ድርጊት' ነው ስትል አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢየሩሳሌም የምትገኘው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በሞልዶቫ የኦርቶዶክስ ጳጳስ ላይ የተፈፀመው እገዳ 'የጠላትነት ድርጊት' ነው ስትል አወገዘች
በኢየሩሳሌም የምትገኘው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በሞልዶቫ የኦርቶዶክስ ጳጳስ ላይ የተፈፀመው እገዳ 'የጠላትነት ድርጊት' ነው ስትል አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

በኢየሩሳሌም የምትገኘው የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በሞልዶቫ የኦርቶዶክስ ጳጳስ ላይ የተፈፀመው እገዳ 'የጠላትነት ድርጊት' ነው ስትል አወገዘች

በቅድስቷ ከተማ የሰበስቲያ ቤተ-ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሃና ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት የሞልዶቫ ባለሥልጣናት "በዚህ ቅዱስ ቀን" የፈፀሙት ተግባር "በጽኑ የሚወገዝ" ነው ብለዋል።

አክለውም "ብፁዕ አባታችን በኢየሩሳሌም ከእኛ ጋር በዕለተ ዐርብ ስቅለት ሥርዓተ ጸሎት ላይ እንዲሁም ነገ በቅዱስ ቅዳሜ በዓል ላይ ይገኛሉ ብለን ሁላችንም እየጠበቅን ነበር" ብለዋል።

"ይህን መሠረተ ቢስ እና ተቀባይነት የሌለው ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እንደምንቃወም በመግለጽ የሞልዶቫ ባለሥልጣናት ውሳኔውን እንደገና እንዲያጤኑ እና ጳጳሱ ከአገር እንዲወጡ እንዲፈቅዱ እንጠይቃለን" ሲሉ አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0