የሞልዶቫ ሊቀ ጳጳስ የኢየሩሳሌም ጉዞን እገዳ አግባብ አይደለም ሲሉ የኢየሩሳሌም ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጳጳስ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሞልዶቫ ሊቀ ጳጳስ የኢየሩሳሌም ጉዞን እገዳ አግባብ አይደለም ሲሉ የኢየሩሳሌም ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጳጳስ ተናገሩ
የሞልዶቫ ሊቀ ጳጳስ የኢየሩሳሌም ጉዞን እገዳ አግባብ አይደለም ሲሉ የኢየሩሳሌም ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጳጳስ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

የሞልዶቫ ሊቀ ጳጳስ የኢየሩሳሌም ጉዞን እገዳ አግባብ አይደለም ሲሉ የኢየሩሳሌም ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ጳጳስ ተናገሩ

ሊቀ ጳጳስ ማርኬል ወደ እስራኤል ሲጓዙ መታገታቸውን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አስተያየት የሰጡት የሰባስቲያው ሊቀ ጳጳስ ቴዎዶስዮስ፤ የሞልዶቫ መንግሥት በሀገሪቱ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ላይ የወሰደው እርምጃ አግባብ እንዳልሆነ እና በፅኑ ሊወገዝ እንደሚገባው ተናግረዋል።

አክለውም ጳጳሱ ላይ የተወሰደው እርምጃ በድጋሚ እንዲጤን ጠይቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0