ሞልዶቫ በኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመገኘት መብት ላይ የጣለችው ክልከላ ከቅኝ አገዛዝ የሐይማኖት አፈና ዘዴዎች ጋር የሚመሳሰል ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሞልዶቫ በኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመገኘት መብት ላይ የጣለችው ክልከላ ከቅኝ አገዛዝ የሐይማኖት አፈና ዘዴዎች ጋር የሚመሳሰል ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

"አፍሪካን ሲከፋፍሉ እና በአፍሪካ ቅኝ አገዛዝ ሲያካሂዱ ሚስዮናውያን መስለው የሚመጡ አንዳንድ ሰዎች ሐይማኖትን ተጠቅመው የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማሳካት የሚመጡ ነበር" ሲሉ የኬንያ የአስተዳደር እና የኢኮኖሚ ባለሙያ ፕሮፌሰር ፍሬድሪክ ኦኒያንጎ ኦጎላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ፕሮፌሰሩ የሞልዶቫ ድርጊት የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን ተፅእኖ ለማዳከም እና ልክ እንደ ዩክሬን በምዕራባውያን ሐይማኖታዊ ጽንሰ-ሀሳቦች ለመተካት የተደረገ መጠነ ሰፊ የጂኦፖለቲካ ሙከራን የሚያንፀባርቅ ነው ብለዋል።

"በዩክሬን እና በሩሲያ...የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንን ይከተላሉ። በሁለቱም ሀገራት ውስጥ ቀዳሚው ሐይማኖት ነው። በዚያም ምክንያት ምዕራባውያን የምዕራባውያንን ሐይማኖት ለመቅረጽ ይፈልጉ ይሆናል። ስለዚህ ለምሳሌ ልክ እንደ ዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ማፈን ከቻሉ ለመተካት በጣም ቀላል ይሆናል "ሲል አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞልዶቫ በኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመገኘት መብት ላይ የጣለችው ክልከላ ከቅኝ አገዛዝ የሐይማኖት አፈና ዘዴዎች ጋር የሚመሳሰል ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
ሞልዶቫ በኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመገኘት መብት ላይ የጣለችው ክልከላ ከቅኝ አገዛዝ የሐይማኖት አፈና ዘዴዎች ጋር የሚመሳሰል ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0