አሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ለአጋሮቿ የሰላም ሃሳብ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopiaአሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ለአጋሮቿ የሰላም ሃሳብ አቀረበች
አሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ለአጋሮቿ የሰላም ሃሳብ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ለአጋሮቿ የሰላም ሃሳብ አቀረበች

የሰላም ሃሳቡ በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳት ይጨምራል ሲል የአሜሪካ ሚዲያ የአውሮፓ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል።

የአሜሪካ እቅድ በሩሲያ ቁጥጥር ስር ያሉ ግዛቶች በሞስኮ ስር እንደሚቀጥሉ የሚጠቁም እንደሆነ ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0