ቻይና የኢነርጂ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከሩሲያ ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻይና የኢነርጂ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከሩሲያ ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለፀች
ቻይና የኢነርጂ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከሩሲያ ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለፀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

ቻይና የኢነርጂ ደህንነትን ለማረጋገጥ ከሩሲያ ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

"በቅርብ ዓመታት በቻይና እና በሩሲያ መካከል ያለው የኢነርጂ ንግድ ከጠቅላላው የሁለትዮሽ ንግድ አንድ ሶስተኛውን ይሸፍናል" ሲሉ የቻይና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዲንግ ዢዩሺያንግ የሩሲያው የኢነርጂ ሚኒስትር ሰርጌ ቲሲቪሌቭ ጋር በነበራቸው ግኑኝነት ላይ ተናግረዋል።

የቻይናው ባለስልጣን የሁለቱ ሀገራት የኢነርጂ ትብብር ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ደህንነትን ለመጠበቅ ውጤማ ኃይል እንደሆነ አስረግጠዋል።

የሺ ጂንፒንግ እና ቭላድሚር ፑቲን "ስልታዊ" አመራር የሲኖ-ሩሲያ ግንኙነት "ይበልጥ ጠንካራ፣ የተረጋጋ እና የዳበረ" ሆኗል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0