የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞልዶቫ መንግሥት በሀገሪቱ ክርስቲያኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን መድልዎ አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞልዶቫ መንግሥት በሀገሪቱ ክርስቲያኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን መድልዎ አወገዘች
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞልዶቫ መንግሥት በሀገሪቱ ክርስቲያኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን መድልዎ አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሞልዶቫ መንግሥት በሀገሪቱ ክርስቲያኖች ላይ እየፈፀመ ያለውን መድልዎ አወገዘች

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ቃል አቀባይ ቭላድሚር ሌጎይዳ በቴሌግራም ገፃቸው ላይ ባሠፈሩት ጽሑፍ "ይህ የሞልዶቫ መንግሥት ፍጹም አጸያፊ ድርጊት የሞልዶቫ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ተከታዮች እና አብዛኛውን የሞልዶቫ አማኝ ማሕበረሰብ ሆን ብሎ ማዋረድ ነው። በቅዱስ ቅዳሜ የኢየሩሳሌም ቅዱስ ስፍራን የመንካት እድል መከልከል" ብለዋል።

እንደ ቃል አቀባዩ የሞልዶቫ መንግሥት "ከክርስትና እጅግ የራቁ" አማካሪዎች ድርጊቱ የፖለቲካ ግባቸውን ለማሳካት ይረዳቸዋል ብለው ያምናሉ ብለዋል።

"ሰዎችን ከክርስቶስ መለየት፤ የትንሳኤን በዓል በደስታ እንዳያከብሩ መከልከል የምትችሉ ይመስላችኋላ?" ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0