በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት 6.3 ቢሊየን የዶሮ እንቁላልና 192 ሺህ ቶን ዓሳ መመረቱ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት 6
በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት 6 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት 6.3 ቢሊየን የዶሮ እንቁላልና 192 ሺህ ቶን ዓሳ መመረቱ ተገለፀ

ውጤቱ በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የተገኘ እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። መርሃ ግብሩ በሀገሪቱ የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ፣ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥና የምግብ ሥርዓትን በማሻሻል ከፍተኛ ለውጥ አስገኝቷል ተብሏል

በዚሁ ግዜ 128 ሺህ ቶን የዶሮ ስጋ እንደተመረተም ተገልጿል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0