የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሞልዶቫ ሊቀጳጳስ ማርክል በኢየሩሳሌም የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳይገኙ የጣለችውን እገዳ አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሞልዶቫ ሊቀጳጳስ ማርክል በኢየሩሳሌም የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳይገኙ የጣለችውን እገዳ አወገዘች
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሞልዶቫ ሊቀጳጳስ ማርክል በኢየሩሳሌም የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳይገኙ የጣለችውን እገዳ አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ሞልዶቫ ሊቀጳጳስ ማርክል በኢየሩሳሌም የቅዱስ ጧፍ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳይገኙ የጣለችውን እገዳ አወገዘች

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቃል አቀባይ ቭላድሚር ሌጎይዳ "ከክርስትና እምነት የራቁ የሞልዶቫ መንግሥት አማካሪዎች በዚህ ድርጊታቸው የፖለቲካ  መፍትሄ ያመጣሉ ብለው ያምናሉ። ሰዎችን ከክርስቶስ መለየት፤ የትንሳኤን በዓል በደስታ እንዳያከብሩ መከልከል የምትችሉ ይመስላችኋላ?" ሲሉ ተናግረዋል።

የሞልዶቫ ጳጳስ ለቅዱስ እሳት ሥነ-ሥርዓት ወደ እስራኤል ከሚያደርጉት ጉዞ መታገዳቸው ቀደም ሲል የወጡ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0