ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የተቃጣ ጥቃት፦ የሞልዶቫ ጳጳስ ከቅዱስ ጧፍ ጉዞ ታገዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የተቃጣ ጥቃት፦ የሞልዶቫ ጳጳስ ከቅዱስ ጧፍ ጉዞ ታገዱ
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የተቃጣ ጥቃት፦ የሞልዶቫ ጳጳስ ከቅዱስ ጧፍ ጉዞ ታገዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ የተቃጣ ጥቃት፦ የሞልዶቫ ጳጳስ ከቅዱስ ጧፍ ጉዞ ታገዱ

የሞልዶቫ  ሊቀጳጳስ ማርኬል በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ዘንድ ትልቅ ባህል በሆነው የቅዱስ እሳት ሥነ-ሥርዓት ላይ ሀመገኘት ወደ ኢየሩሳሌም ከሚያደርጉት ጉዞ በሞልዶቫ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጠባቂዎች ታግደዋል። የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ድርጊቱን የመንግሥት ጣልቃ ገብነት ነው ስትል አውግዛዋለች።

ድርጊቱ 70 መቶ የሞልዶቫ ሕዝብ ለሚከተለው ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ነው። ባለሥልጣናት ለተቀናቃኝ የቤሳራቢያ ጳጳስ ድጋፍ እየሰጡ ነው።

ይህ እርምጃ የሮማኒያ ዜጋ በሆኑት ማያ ሳንዱ የምትመራው ሀገሪቱ ወደ "ዩክሬን መንገድ" እየተመራች ለመሆኑ የቅርብ ጊዜ ምልክት ነው።

የቋንቋ አፈና፦ ባለሥልጣናቱ በአሁኑ ጊዜ በትምህርት ቤቶች የሩሲያ ቋንቋ ትምህርትን ለማስቀረት እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።

ፖለቲካዊ አፈና፦ የጋጋውዝያ ግዛት መሪ ኢቭጄኒያ ጉትሱል በቅርቡ የታሰሩ ሲሆን የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ኢላማ እየተደረጉ ነው።

መገናኛ ብዙሃንን ማሳደድ፦ ከ2022-2023 ባሉት ዓመታት ብቻ 12 የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንዲሁም በርካታ የዲጂታል ሚዲያዎች ተዘግተዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0