"የዋልያዎች ግድያ የቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል" ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለፀ
12:13 18.04.2025 (የተሻሻለ: 12:34 18.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የዋልያዎች ግድያ የቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል" ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
"የዋልያዎች ግድያ የቱሪዝም እንቅስቃሴው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል" ሲል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለፀ
ሚኒስቴሩ ሚየዝያ 7 ቀን በሕገ-ወጥ አዳኞች በሰሜን ብሔራዊ ፓርክ የተፈፀመውን የሁለት ዋልያዎች ግድያ አውግዟል።
የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ "ዋልያን መጉዳት የቱሪዝም እንቅስቃሴን ከመጉዳቱ ባለፈ እንደ ትውልድ ያስወቅሳል" ብለዋል።
ዋልያን ማጣት የፓርኩን እንዲሁም የሀገርን ገጽታ ያጠለሻል ሲሉም ተናግረዋል።
ሚኒስትር ዴኤታው አክለውም የዋልያ ጉዳይ ሁሉንም ሊያሳስብ የሚገባ መሆን አለበት ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
@sputnik_ethiopia