የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት!

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት!
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት! - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.04.2025
ሰብስክራይብ

የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት!

የሞልዶቫ ጳጳስ ወደ ኢየሩሳሌም ሊያደርጉ ከነበሩት የቅዱስ እሳት ጉዞ ታገዱ።

ሊቀ ጳጳስ ማርኬል ለቅዱስ እሳት መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢየሩሳሌም ሊያደርጉት የነበረው በረራ በሞልዶቫ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የድንበር ጠባቂዎች ክልከላ ተደርጎበታል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0