የባህር ኃይል ፕሮጀክቶች ግንባታ በተፋጠነ መንገድ መቀጠሉ ተገለፀ
16:55 17.04.2025 (የተሻሻለ: 17:14 17.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የባህር ኃይል ፕሮጀክቶች ግንባታ በተፋጠነ መንገድ መቀጠሉ ተገለፀ
የቢሾፍቱ ባህረኞች ትምህርት ቤት የግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ተገንብቶ እንዲጠናቀቅ በፍጥነት እየተሠራ ነው ተብሏል።
በተመሳሳይ በጃንሜዳ የሚገነባው የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ግንባታ በጥራትና ፍጥነት እየተካሄደ እንደሆነ ተጠቁሟል።
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ የባሕር ኃይሉን ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደት በዛሬው እለት እንደቃኙ መከላከያ ሠራዊት ዘግቧል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ