ኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበር የመሠረታዊ ፍጆታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበር የመሠረታዊ ፍጆታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበር የመሠረታዊ ፍጆታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበር የመሠረታዊ ፍጆታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮ-ኬኒያ የድንበር ላይ ንግድ ድርድር በዛሬው እለት እንደተገባደደ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ አስታውቀዋል።

ከኬንያ ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር ጋር የተደረሰው ስምምነት የሁለቱን ሀገራት የንግድ ግንኙነት ለማሳለጥ የሚረዳ ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0