የምስራቅ ኮንጎ ግጭት አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይ ኪንሻሳ ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምስራቅ ኮንጎ ግጭት አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይ ኪንሻሳ ገቡ
የምስራቅ ኮንጎ ግጭት አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይ ኪንሻሳ ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.04.2025
ሰብስክራይብ

የምስራቅ ኮንጎ ግጭት አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይ ኪንሻሳ ገቡ

የቶጎ ፕሬዝዳንት ፋውሬ ግናሲንግቤ ኃላፊነቱን ከተረከቡ አራት ቀናት በኋላ በሉዋንዳ-ናይሮቢ ሂደት ዙሪያ ከኮንጎ አቻቸው ፌሊክስ ቺሴኬዲ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

አዲሱ አሸማጋይ ወደ ኪንሻሳ ከመጓዛቸው በፊት በአንጎላ ሉዋንዳ ለትንሽ ሰዓታት ቆይታ አድርገው እንደነበር ተገልጿል።

የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት "የሉዋንዳ እና ኪንሻሳ አጭር ጉብኝት የተሿሚው አሸመጋይ የግልግል ሂደት አካል ነው" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የምስራቅ ኮንጎ ግጭት አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይ ኪንሻሳ ገቡ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የምስራቅ ኮንጎ ግጭት አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት አሸማጋይ ኪንሻሳ ገቡ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0