ኬኒያ ለአዳዲስ የንግድ ባንኮች በሯን ልትከፍት ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኬኒያ ለአዳዲስ የንግድ ባንኮች በሯን ልትከፍት ነው
ኬኒያ ለአዳዲስ የንግድ ባንኮች በሯን ልትከፍት ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.04.2025
ሰብስክራይብ

ኬኒያ ለአዳዲስ የንግድ ባንኮች በሯን ልትከፍት ነው

የኬኒያ ማዕከላዊ ባንክ ከአሥር ዓመታት በላይ በአዲስ የንግድ ባንኮች ፈቃድ ላይ የጣለውን እገዳ ከፈረንጆቹ ሰኔ 1 ጀምሮ እንደሚያነሳ አስታውቋል።

እ.አ.አ ከ2015 ጀምሮ የተጣለው እገዳ በባንክ ዘርፉ ሕጋዊ እና የቁጥጥር ማዕቀፍ ላይ ከታየው ከፍተኛ መሻሻል በኋላ እንደሚነሳ ተገልጿል።

የኬኒያ ማዕከላዊ ባንክ በቅርቡ የአነስተኛ ካፒታል መጠን በአሥር እጥፍ ጨምሮ 10 ቢሊዮን የኬኒያ ሽልንግ (77 ሚሊዮን ዶላር) መድረሱ የንግድ ባንክ ዘርፉን የበለጠ አስተማማኝ አድርጎታል ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0