ኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበራቸው ሕጋዊ ንግድን ማበረታታት ላይ ያለመ ውይይቱ አካሄዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበራቸው ሕጋዊ ንግድን ማበረታታት ላይ ያለመ ውይይቱ አካሄዱ
ኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበራቸው ሕጋዊ ንግድን ማበረታታት ላይ ያለመ ውይይቱ አካሄዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያና ኬኒያ በጋራ ድንበራቸው ሕጋዊ ንግድን ማበረታታት ላይ ያለመ ውይይቱ አካሄዱ

በሀገራቱ የጋራ የድንበር ዙሪያ የሚታየውን ሕገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ሕጋዊ መሠረት ለማስያዝ በኬኒያ ሞምባሳ ጠቃሚ የሁለትዮሽ ውይይት እንዳደረጉ የንግድ እና ቀጣናዊ ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ ገልፀዋል።

ሁለቱ ሀገራት በሁለትዮሽ የቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ የተጀመረው የንግድ ድርድር በሚቋጩበት መንገድ ላይ የጋራ አቅጣጫ መቀመጡንም ጠቁመዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0