በኢትዮጵያ 34 ሚሊዮን ሄክታር የተራቆተ መሬት መልሶ እንዲያገግም መደረጉ ተገለፀ
10:36 17.04.2025 (የተሻሻለ: 11:14 17.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ 34 ሚሊዮን ሄክታር የተራቆተ መሬት መልሶ እንዲያገግም መደረጉ ተገለፀ
የግብርና ሚኒስቴር የአፈር መሸርሸርን መቀነስ በመቻሉ ምርት፣ የሥራ ዕድል እና የካርበን ሽያጭ እያደገ እንደመጣ አስታውቋል፡፡
በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር 60 በመቶ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ፍራፍሬዎች እንዲሁም 40 በመቶው የደን ዛፎች እንደሚተከሉ ተገልጿል፡፡
የሀገሪቱ የደን ሽፋን ባለፉት ዓመታት በተሠሩ ሥራዎች ከ11 በመቶ ወደ 23.6 በመቶ ከፍ እንዳለ የግብርና ሚኒስቴር በማሕበራዊ ገጹ ባጋራው መረጃ አስታውሷል፡፡
@sputnik_ethiopia