ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቬትናም መዲና ሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎበኙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቬትናም መዲና ሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎበኙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቬትናም መዲና ሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.04.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቬትናም መዲና ሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎበኙ

ጉብኝቱ ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ ተሞክሮ ለመውሰድ የተካሄደ እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ጽ/ቤት አክሎም ጉብኝቱ ዓለም አቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል ብሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቬትናም መዲና ሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎበኙ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0