የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ለበረራ በቃ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ለበረራ በቃ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ለበረራ በቃ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2025
ሰብስክራይብ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ለበረራ በቃ

ዳሽ ፋይፍ ወይም ቡፋሎ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው አውሮፕላን በአየር ኃይል የጥገና ሠራተኞች የጥገና ሥራ ከ37 ዓመት በኋላ ለበረራ በቅቷል።

የአውሮፕላኑ የጥገና ሥራ ከአንድ ዓመት በላይ እንደፈጀ የመከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።

አውሮፕላኑ የትራንስፖርት፣ የፓራሹት ዝላይ እና የካርጎ አገልግሎት መሥጠት ይችላል ተብሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ለበረራ በቃ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ተጠግኖ ለበረራ በቃ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0