የኢትዮጵያ መምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ይችላል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ መምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ይችላል ተባለ
የኢትዮጵያ መምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ይችላል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መምህራን የኅብረት ሥራ ባንክ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ይችላል ተባለ 

ባንኩ በመምህራን ላይ እየጨመረ ያለውን የገንዘብ ጫና ለማቃለል እና ተመጣጣኝ የብድር እና የቤት ድጋፍ ለመስጠት ያለመ ልዩ የፋይናንስ ተቋም መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለፓርላማ አባላት ተናግረዋል።

"የመምህራን የኅብረት ሥራ ባንኩ የአስተማሪዎቻችንን ኑሮ ለማሻሻል ትልቅ እርምጃ ይሆናል፡፡ የባንኩ መጀመር መምህራን የራሳቸውን ቤት ለመገንባት የሚያስችል መሬት መመደቡ ላይ የተመሠረተ ነው” ብለዋል።

መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ካደረገ ባንኩ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ሥራ ሊጀምር እንደሚችል ጠቁመዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0