የኢትዮጵያ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚውን ለማረገጋት 211 ቢሊዮን ብር በላይ እንደደጎመ አስታወቀ
18:06 16.04.2025 (የተሻሻለ: 18:24 16.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚውን ለማረገጋት 211 ቢሊዮን ብር በላይ እንደደጎመ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ መንግሥት የማክሮ ኢኮኖሚውን ለማረገጋት 211 ቢሊዮን ብር በላይ እንደደጎመ አስታወቀ
መንግሥት የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን ለማምጣት ለማዳበሪያ፣ ለመድኃኒት፣ ለዘይት፣ ለነዳጅ፣ ለደመወዝ እና ለሴፍቲኔት በአጠቃላይ በጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት 211.2 ቢሊዮን ብር ድጎማ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ይህ የተገለጸው የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ውይይት ባደረገበት ወቅት ነው፡፡
መገጭ፣ ወልመል፣ ጨልጨል፣ ጎዴ፣ ከሰም እና ተንዳሆ ጨምሮ በርካታ ትላልቅ የመስኖ ፕሮጀክቶች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ጉልህ የሆነ እድገትና ውጤታማነት እንዳሳዩም በሚኒስቴሩ ሪፖርት ተጠቁሟል፡፡
@sputnik_ethiopia