ደ ጎል፤ መጪውን ጊዜ ለመገንባት ለታሪክ መዋደቅ፦ ክፍል 1

ሰብስክራይብ

ደ ጎል፤ መጪውን ጊዜ ለመገንባት ለታሪክ መዋደቅ፦ ክፍል 1

የፍራንኮ-ሶቪየት የኖርማዲ-ኒመን ክፍለጦር ናዚ ጀርመንን ለመዋጋት በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ተመሰረተ፡፡ የክፍለ ጦሩ አብራሪዎች በሁለት ዓመታት ውስጥ 5 ሺህ 240 በረራዎችን በማድረግ፣ 869 የአየር ውጊያዎችን የተዋጉ ሲሆን 273 ጄቶችን መትተው በመጣል 50 የሚሆኑት ላይ ጉዳት አድርሰዋል፡፡

ከስፑትኒክ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የቻርለስ ደ ጎል የልጅ ልጅ የጦር ክፍሉ “ለፍራንኮ-ሩሲያ ወታደራዊ ወንድማማችነትና ወዳጅነት ጥሩ ምሳሌ ነው” ብለዋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0