'የሩሲያ-አፍሪካ የጋዜጠኞች መድረክ፦ የወዳጅነት የትብብር መንገድ 2025' የኦንላይን ውይይት ተከፈተ
16:40 16.04.2025 (የተሻሻለ: 17:04 16.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'የሩሲያ-አፍሪካ የጋዜጠኞች መድረክ፦ የወዳጅነት የትብብር መንገድ 2025' የኦንላይን ውይይት ተከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
'የሩሲያ-አፍሪካ የጋዜጠኞች መድረክ፦ የወዳጅነት የትብብር መንገድ 2025' የኦንላይን ውይይት ተከፈተ
የውይይቱ ተሳታፊዎች፦
🟠 በአንጎላ፣ ኮትዲቯር፣ ሞሪሸስ እና ሊቢያ የሩሲያ አምባሳደሮች፣
🟠 ሌሎች የዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች እና ድርጅቶች ተወካዮች፣
🟠 ከቦትስዋና፣ ታንዛኒያ፣ ኬንያ እና ሩሲያ የተውጣጡ ጋዜጠኞች።
የስፑትኒክ አፍሪካ ኃላፊ ቪክቶሪያ ቡዳኖቫ በወይይቱ ላይ ገለጻ አድርገዋል።
ፎረሙ ሚያዝያ 14 እና 15 በአካል ይካሄዳል።
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'የሩሲያ-አፍሪካ የጋዜጠኞች መድረክ፦ የወዳጅነት የትብብር መንገድ 2025' የኦንላይን ውይይት ተከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia
/