ኢትዮጵያና ደበቡ አፍሪካ በብሪክስ+ የንግድ ምክር ቤት ማዕቀፍ ለመተባበር ተስማሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያና ደበቡ አፍሪካ በብሪክስ+ የንግድ ምክር ቤት ማዕቀፍ ለመተባበር ተስማሙ
ኢትዮጵያና ደበቡ አፍሪካ በብሪክስ+ የንግድ ምክር ቤት ማዕቀፍ ለመተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያና ደበቡ አፍሪካ በብሪክስ+ የንግድ ምክር ቤት ማዕቀፍ ለመተባበር ተስማሙ

በኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን የኢንቨስትመንትና የንግድ ትስስር ለማሳደግ ያለመ ገንቢ ውይይት ከደቡብ አፍሪካ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት (ሳቺ) ጋር እንደተካሄደ ፕሪቶሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሊል ከድር በኢትዮጵያ ሰላለው የንግድ እና የኢንቨስትመንት እድል ገለጻ አድርገዋል፡፡ ሀገራቱ ትብብርን ለማጎልበት የንግድ ለንግድ መድረክን ለመፍጠር የሚያስችል ተቋማዊ ማዕቀፍ ለመዘርጋት እና የጋራ የንግድ ምክር ቤት ለመመስረት ተስማምተዋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያና ደበቡ አፍሪካ በብሪክስ+ የንግድ ምክር ቤት ማዕቀፍ ለመተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ኢትዮጵያና ደበቡ አፍሪካ በብሪክስ+ የንግድ ምክር ቤት ማዕቀፍ ለመተባበር ተስማሙ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0