ባለፉት አስር ዓመታት 3 ሺህ 500 ህጻናት የሜድትራኒያን ባህርን ለመሻገር ሲሞክሩ ሞተዋል ሲል ዩኒሴፍ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱባለፉት አስር ዓመታት 3 ሺህ 500 ህጻናት የሜድትራኒያን ባህርን ለመሻገር ሲሞክሩ ሞተዋል ሲል ዩኒሴፍ ገለፀ
ባለፉት አስር ዓመታት 3 ሺህ 500 ህጻናት የሜድትራኒያን ባህርን ለመሻገር ሲሞክሩ ሞተዋል ሲል ዩኒሴፍ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2025
ሰብስክራይብ

ባለፉት አስር ዓመታት 3 ሺህ 500 ህጻናት የሜድትራኒያን ባህርን ለመሻገር ሲሞክሩ ሞተዋል ሲል ዩኒሴፍ ገለፀ

የዩኒሴፍ ሪፖርት ይህም በቀን አንድ ህፃን ይሞት ነበር ማለት እንደሆነና ከአስሩ ሰባቱ ብቻቸውን ወይም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተለያይተው እንደተጓዙ አመልክቷል።

በዚህ ጊዜ ውስጥ ቢያንስ 20 ሺህ 803 ሰዎች በማዕከላዊ ሜድትራኒያን የባሕር ስደት መስመር ጉዞ ሲያደርጉ ህይወታቸውን አንዳጡ ወይም እንደጠፉ በሪፖርቱ ተካቷል።

ሆኖም በርካታ ያልተመዘገቡ የጀልባ አደጋዎች በመኖራቸው እውነተኛው የሟቾች ቁጥር ከፍ ሊል ይችላል ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0