የዩክሬን አገዛዝ ንፁሃንን ሆን ብሎ እያስጨረሰ ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን አገዛዝ ንፁሃንን ሆን ብሎ እያስጨረሰ ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ
የዩክሬን አገዛዝ ንፁሃንን ሆን ብሎ እያስጨረሰ ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን አገዛዝ ንፁሃንን ሆን ብሎ እያስጨረሰ ነው ሲሉ ባለሙያው ተናገሩ

የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተመራማሪ የሆኑት ሩሁላህ ሞዳቤር ሩሲያ በቅርቡ በሱሚ ያካሄደችውን የሚሳኤል ጥቃት በተመለከተ ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት "የኪዬቭ አገዛዝ እና ኔቶ፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝን ጨምሮ ምዕራባውያን አጋሮቹ ዩክሬናውያንን አግተው ይዘዋል" ብለዋል።

ኬዬቭ ወታደራዊ ኢላማዎችን ከመኖሪያ አካባቢዎች አጠገብ በማስቀመጥ ነዋሪዎችን እያስፈጀች ነው ሲሉም ከሰዋል።

"ኪዬቭ ወታደሮችን በመኖሪያ ህንፃዎች ውስጥ እንደምታሠማራ ወይም የአየር መከላከያ ስርዓቶቿን በመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ላይ እንደምታስቀምጥ በተደጋጋሚ ተመልክተናል" ሲሉም ገልጸዋል።

ባለሙያው የውጭ ቅጥረኞች እና በጦር ወንጀል የተሳተፉ ባለስልጣናት "በመጨረሻ ተጠያቂ ይሆናሉ" ብለዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሠራ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉ

አዳዲስ ዜናዎች
0