የሩሲያ ከባድ የጭነት መኪና እና የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያካሂዱትን ኢንቨስትመንት እንዲጀምሩ ተጠየቀ
12:36 16.04.2025 (የተሻሻለ: 15:54 16.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ከባድ የጭነት መኪና እና የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያካሂዱትን ኢንቨስትመንት እንዲጀምሩ ተጠየቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ከባድ የጭነት መኪና እና የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያካሂዱትን ኢንቨስትመንት እንዲጀምሩ ተጠየቀ
በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ከታታርስታን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርር ራቪል አክመትሺን ጋር ተገናኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ለታታርስታን ሪፐብሊክ ኢንቨስተሮች በሯ ክፍት እንደሆነ በውይይቱ ወቅት ገልጸዋል፡፡
ከካዛኑ የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን በተካሄደው የንግድ መድረክ ላይ የተሳተፉ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የንግድ ጉዞ ኤምባሲው እንደሚያመቻችም አስታውቀዋል፡፡
በሩሲያ የኢትዮጵያ ልዑክ ከካማዝ ከባድ የጭነት መኪና አምራች እና ከሕክምና መሳሪያ ኩባንያው ኢዶስ ገለጻ እንደተደረገላቸውም ሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ