ኢትዮጵያ በትራንስፖርት ዘርፍ ያካሄደችው ለውጥ አህጉራዊ እውቅና አገኘ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በትራንስፖርት ዘርፍ ያካሄደችው ለውጥ አህጉራዊ እውቅና አገኘ
ኢትዮጵያ በትራንስፖርት ዘርፍ ያካሄደችው ለውጥ አህጉራዊ እውቅና አገኘ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በትራንስፖርት ዘርፍ ያካሄደችው ለውጥ አህጉራዊ እውቅና አገኘ

በኢስዋቲኒ በተካሄደው የ2025 የኮፊ አናን የመንገድ ደህንነት ሽልማት መድረክ በሕዝብ ትራንስፖርት ዘርፍ ተምሳሌታዊ ለውጥ በማስመዝገብ ላደረገችው ልዩ ጥረት የእውቅና ሰርተክፌት አግኝታለች።

እውቅናው በአህጉሪቱ የመንገድ ደህንነት እና የትራንስፖርት ለውጥ መለኪያዎችን ለሚያሟሉ ሀገራት የሚሰጥ እንደሆነ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ሽልማቱ ኢትዮጵያ ዘላቂ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ የሕዝብ ማመላለሻ ስርዓቶችን ለማራመድ ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል ሲልም አክሏል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉ

አዳዲስ ዜናዎች
0