ኢትዮጵያ በ2025 የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ለመሆን እንደምትፈልግ ገለጸች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በ2025 የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ለመሆን እንደምትፈልግ ገለጸች
ኢትዮጵያ በ2025 የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ለመሆን እንደምትፈልግ ገለጸች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በ2025 የብሪክስ ልማት ባንክ አባል ለመሆን እንደምትፈልግ ገለጸች

በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ ሀገሪቱ የብሪክስ ባንክን በአባልነት ለመቀላቀል ጥያቄ እንዳቀረበች አስታውቀዋል።

"ሁሉንም የድርጅቱን ስምምነቶች እና ስርዓቶች ለመተግበር ሙሉ በሙሉ ቁርጠኞች ነን። ኢትዮጵያ ከብሪክስ ቤተሰብ ወሳኝ ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን አዲሱን የልማት ባንክ ለመቀላቀል ዝግጁ ነች" ብለዋል።

አምባሳደሩ አክለውም መንግሥት ሀገሪቱ ባንኩን ስትቀላቀል የኢንዱስትሪ፣ የግብርና እና የኢነርጂን ጨምሮ በርካታ ዘርፎችን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ ይሠራል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉ

አዳዲስ ዜናዎች
0