ኢትዮጵያ ሁለት ሺህ መካከለኛ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ገነባች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ሁለት ሺህ መካከለኛ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ገነባች
ኢትዮጵያ ሁለት ሺህ መካከለኛ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ገነባች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ሁለት ሺህ መካከለኛ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ገነባች

ግንባታው ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ እንደተከናወነ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ተናግረዋል።

ባለፉት ስድስት ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እድሳት እንደተደረገም አስታውቀዋል።

ከሚያዚያ ወር መጨረሻ ጀምሮ የኢትዮጵያ ኪናዊ ውጤቶችና ባህላዊ እሴቶች ለብሪክስ አባል ሀገራት የማስተዋወቅ ሥራ እንደሚሠራም ገልጸዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉ

አዳዲስ ዜናዎች
0