በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የደቡባዊ ዓለም ሀገራት የባለብዙ ወገን ስርዓትን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና አላቸው አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የደቡባዊ ዓለም ሀገራት የባለብዙ ወገን ስርዓትን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና አላቸው አሉ
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የደቡባዊ ዓለም ሀገራት የባለብዙ ወገን ስርዓትን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና አላቸው አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የደቡባዊ ዓለም ሀገራት የባለብዙ ወገን ስርዓትን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና አላቸው አሉ

አምባሰደር ገነት ተሾመ ይህን ያሉት በሞስኮ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ቻርተር የወዳጆች ቡድን ሶስተኛ የብሔራዊ አስተባባሪዎች ስብሰባ ላይ ነው።

አምባሳደሩ በተባበሩት መንግሥታት ቻርተር እና በጋራ ደህንነት መሠረታዊ መርሆዎች ላይ የተመሠረቱትን የቡድኑን እሴቶች እና አላማዎች ኢትዮጵያ እንደምትጋራ ገልፀዋል።

አክለውም ደቡባዊ ዓለም ሀገራት ለወቅቱ ጥያቄዎች እና ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የማይተካ ሚና አላቸው ብለዋል።

ብሔራዊ አስተባባሪዎቹ የተባበሩት መንግሥታት ቻርተርን እና ዓለም አቀፍ ሕግጋትን የመጠበቅ እንዲሁም የአንድ ወገን አስገዳጅ እርምጃዎችን መቃወምን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርጉ በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0