ዋሽንግተን እና ሞስኮ በዩክሬን ሰላም ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት በሚያደርጉበት በዚህ ሰዓት አውሮፓ ግጭቱ እንዲቀጥል እየሠራች ነው ሲህ ክሬምሊን ገለፀ
16:20 15.04.2025 (የተሻሻለ: 16:44 15.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዋሽንግተን እና ሞስኮ በዩክሬን ሰላም ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት በሚያደርጉበት በዚህ ሰዓት አውሮፓ ግጭቱ እንዲቀጥል እየሠራች ነው ሲህ ክሬምሊን ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ዋሽንግተን እና ሞስኮ በዩክሬን ሰላም ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት በሚያደርጉበት በዚህ ሰዓት አውሮፓ ግጭቱ እንዲቀጥል እየሠራች ነው ሲህ ክሬምሊን ገለፀ
የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ተጨማሪ አስተያየቶች፦
🟠 በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ የሚያበረታቱ ውጤቶች ቢኖሩም ፈጣን ለውጥ አይጠበቅም።
🟠 የዩክሬን ግጭት አፈታትን በተመለከተ የተቀመጠ ግልጽ ዝርዝር ባይኖርም የፖለቲካ ፍላጎቱ ግን አለ።
🟠 በአሜሪካ እና ሩሲያ መካከል ያለው የኢኮኖሚ ትብብር የዓለም ኢኮኖሚን ለማረጋጋት ይረዳል።
🟠 ሞስኮ በድል ቀን ሥነ-ሥርዓት ላይ ለመገኘት ዝግጁ የሆኑ እንግዶቿን በደስታ ትቀበላለች።
🟠 ሩሲያ ወደ 20 የሚጠጉ የመንግሥት መሪዎች ታላቅ በሆነው የድል ቀን ሰልፍ ላይ እንደሚገኙ ትጠብቃለች።
🟠 ፑቲን በሚቀጥሉት ቀናት ከትራምፕ ጋር የመነጋገር እቅድ የላቸውም።