ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቬትናም ጉብኝታቸው ለሁለቱ ሀገራት የፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በር የከፈተ እንደሆነ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቬትናም ጉብኝታቸው ለሁለቱ ሀገራት የፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በር የከፈተ እንደሆነ ተናገሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቬትናም ጉብኝታቸው ለሁለቱ ሀገራት የፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በር የከፈተ እንደሆነ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቬትናም ጉብኝታቸው ለሁለቱ ሀገራት የፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በር የከፈተ እንደሆነ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለተደረገላቸው አቀባበል የቬይትናም አቻቸው ፋም ሚን ቺን በማሕበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ አመስግነዋል፡፡ ኢትዮጵያና ቬይትናም የሚያመሳስሏቸው ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሏቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ ሀገራቱ ትልቅ እና ለሥራ የተነሳሳ ወጣት ሕዝብ እንዳላቸውና ለልማት እና እድገት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡

የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በቅርቡ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙም አስታውቀዋል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቬትናም ጉብኝታቸው ለሁለቱ ሀገራት የፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በር የከፈተ እንደሆነ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
1/5

2/5

3/5

4/5

5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0