ኢትዮጵያ በቡና ወጪ ንግድ ታሪኳ ትልቅ የተባለውን ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት አገኘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በቡና ወጪ ንግድ ታሪኳ ትልቅ የተባለውን ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት አገኘች
ኢትዮጵያ በቡና ወጪ ንግድ ታሪኳ ትልቅ የተባለውን ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት አገኘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በቡና ወጪ ንግድ ታሪኳ ትልቅ የተባለውን ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት አገኘች

ሀገሪቱ 299 ሺህ 607 ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 1.5 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገልጿል፡፡ ይህ ገቢ ባለፈው በጀት ዓመት ከተገኘው ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ እንደሚበልጥ ተገልጿል።

ሳዑድ አረቢያ፣ ጀርመን እና አሜሪካ በመጠን እና ገቢ ለኢትዮጵያ ቡና ቀዳሚ ገበያ እንደሆኑ ባላሥልጣኑ አስታውቀዋል፡፡

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ዋጋ ሰሞኑን የመቀነስ አዝማሚ እያሳየ መሆኑን በመጠቆም የዘርፉ ማሕበረሰብ በአፋጣኝ በእጁ የሚገኘውን ምርት ኤክስፖርት እንዲያደርግ አሳስቧል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0