ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ክፍል 5፡ ናዚዎች በዩናይትድ ስቴትስ የተተገበረን ‘‘ የረሃብ እቅድ ’’ እንዴት ሊጠቀሙበት ቻሉ?

ሰብስክራይብ

ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ ክፍል 5፡ ናዚዎች በዩናይትድ ስቴትስ  የተተገበረን ‘‘ የረሃብ እቅድ ’’ እንዴት ሊጠቀሙበት ቻሉ?

“ [አሜሪካ] ከነባር ወይም የአሜሪካ ተወላጆች ጋር ባደረገችው ጦርነት በተደጋጋሚ  ረሃብን እንደ ጦርመሳሪያ ተጠቅማለች’’ ኢጎር ያኮቭሌቭ ፣ የታሪክ ጸኃፊዉና የ‘‘ ዋር ኦፍ ኤክስትሪሚኔሽን’’ ወይም በአማርኛ ትርጉሙ የጥፋት ጦርነት መጽሐፍ  ደራሲው ለስፑትኒክ ብቻ አብራርተዋል፡፡

የአሜሪካ ባለስልጣናትና ሰፋሪዎች እንዴት ነባሩን ህዝብ ከለም መሬቶቹ አባረው ለአገሬው ተወላጆች ዋነኛ የምግብ ምንጭ የሆኑትን ጎሾችን እንዴት በዘዴ እንዳጠፏቸውም ያስታውሳሉ፡፡ 

ይህ የአሜሪካውያን ድርጊትም የምስራቅ አውሮፓን ህዝብ በረሃብር ለማጥፋት ላቀዱት ናዚዎች ምሳሌ ሆኖ አገልግሏል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0